Get Mystery Box with random crypto!

ፓስፖርት ለማደስ ቀጠሮ ያስያዝያችሁ የቀጠሮ ቀን ከመድረሱ በፊት ከፖስታ ቤት ከላይ እንደምትመለከቱ | Ethiopian online passport

ፓስፖርት ለማደስ ቀጠሮ ያስያዝያችሁ የቀጠሮ ቀን ከመድረሱ በፊት ከፖስታ ቤት ከላይ እንደምትመለከቱት በቀጠሮ ቀን ኑና ውሰድ የሚል መልክት ይደርሳችሃል እስከ ቀጠሮ ቀን ካልደረሳችሁ በስማችሁ ትይዩ የተጠቀሰው ፖስታ ቤት በመሄድ መጠየቅ አለባችሁ ለአዲሶች ኢሚግሬሽን ሄዳችሁ አሻራ ፎቶ ፊርማ ከሰጣችሁ በሃላ ነው ቀጠሮ ከመድረሱ በፊት ይህ መልክት ይደርሳችሃል።አንድ ማወቅ ያለባችሁ ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አይሰጥም ፓስፖርተ የምትቀበሉት ፖስታ ቤት ነው