የጥራት ሽልማት ፕሮሞሽን ሠራተኛ #golden_way_trading_plc #business #Addis_Ababa በማንኛውም ሙያ ዲፕሎማና ከዚያም በላይ እና ስርአት ያለው የቢሮ አለባበስ የሚለብሱ ፣ ከፍተኛ የንግግር ችሎታና ዘመናዊነት ያላቸው Quanitity Required: 10 Minimum Years Of Experience: #0_years Salary: 10000.00 Deadline: July 24, 2023 How To Apply: አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ቢሮ በአካል ቦሌ መድሃኒያለም አሮሚያ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207-B በማቅረብ አመልክቱ ለበለጠ መረጃ 0966727070 ይደውሉ ማሳሰቢያ፡ ለማመልከት ስትመጡ አለባበስ፡- ለሴቶች ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ጨርቅ ሱሪ፣ ለወንዶች ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ጨርቅ ሱሪ በአጭር የተስተካከለ ፀጉር እና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው፡ 2.1K views14:48