Get Mystery Box with random crypto!

#Share የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሱት ስራ መደቦች ላይ መስፈር | Embassy &amp NGO jobs®️🇪🇹

#Share
የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሱት ስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል፡፡

Required No: 120+ [ በ0 አመት እና በልምድ ]

ሙሉ የስራውን ዝርዝር ምስሉ ላይ ይመልከቱ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣


@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1