Get Mystery Box with random crypto!

ኤሌክትሪካል መሃንዲስ II #addis_ababa_design_and_construction_works_bu | Embassy &amp NGO jobs®️🇪🇹

ኤሌክትሪካል መሃንዲስ II
#addis_ababa_design_and_construction_works_bureau
#engineering
#Addis_Ababa
ሁለተኛ ወይም የመጀምሪያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ መስክ የተመረቀና የስራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 7
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: May 22, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ አግርስቶን ማምረቻ ማዕከል ግቢ ውስጥ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251118887032 መደወል ይቻላል።

@jobs_in_ethiopia1
@jobs_in_ethiopia1