Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ #የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖ | Ethio jobs vacancy👍🏃‍♀️🏃

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

#የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከሐምሌ 3/2015 እስከ ሐምሌ7/2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በተቋሙ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለውን የምዝገባ ሊንክ በመጠቀም ማመልከቻ ቅጽ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ሌሎች የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በስልክዎ ወይም በኮምፒተርዎ ይከታተሉ
Tellegram Channel
http://t.me/jobs_in_ethi
http://t.me/jobs_in_ethi