Get Mystery Box with random crypto!

Daily የሥራ ማስታወቂያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ jobinfo4searcher — Daily የሥራ ማስታወቂያ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ jobinfo4searcher — Daily የሥራ ማስታወቂያ
የሰርጥ አድራሻ: @jobinfo4searcher
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.32K
የሰርጥ መግለጫ

#የተለያዩ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን በማሰበሰብ ለስራ ፈላጊዎች ማድረስ!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-28 09:35:57
#ሰኔ_20#ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
653 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:29:00
#ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
640 views13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:36:54
#ሰኔ_16 #ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
580 views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:29:09
#ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
461 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:24:14 የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ማኅበር፣ ከግል ከፍተኛ ተቋማት የሚወጡ ምሩቃን በአንዳንድ የመንግሥትና የግል ቀጣሪዎች ተቀባይነት እንዳላገኙ አስታወቀ፡፡

ማኅበሩ ይህንን ያስታወቀው ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም. ባካሄደው ውይይት ነው፡፡

የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሞላ ፀጋዬ (ዶ/ር) እንደተናገሩት፣ አንዳንድ የመንግሥትና የግል ቀጣሪዎች ከግል ከፍተኛ ተቋማት የሚወጡ ተማሪዎችን አይቀጥሩም ብለዋል፡፡

በተለያዩ የትምህርት መርሐ ግብሮች ተመርቀው በሥራ ላይ የሚገኙ ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የወጡ ሠራተኞችም፣ ‹‹የደረጃ ዕድገት አንሰጥም›› እንደተባሉም አስረድተዋል፡፡

ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን አንቀጥርም የሚሉ የመንግሥትና የግል ድርጅቶች መኖራቸውን፣ ከእነዚህም መካከል ባንኮችና የተለያዩ መሥሪያ ቤቶችም መሆናቸውን ፕሬዚዳንቱ አስረድተዋል፡፡

ከመንግሥት ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንዱ መሆኑን፣ ሌሎችም የመንግሥትና የግል ተቋማት፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሩ ምሩቃንን አንቀበልም (አንቀጥርም) መባላቸውን ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡

በተለይ በአንዳንድ የክልል ከተሞች ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በትምህርት መርሐ ግብር መሠረት ተመርቀው በሥራ ላይ የሚገኙ ሠራተኞች፣ የደረጃ ዕድገት እንደማያገኙና የማይቀጥሩ ተቋማት እንዳምሉ ተናግረዋል፡፡

ተመራቂ ተማሪዎችን ከማይቀበሉና ለሠራተኞችም የደረጃ ዕድገት ከሚከለክሉ ክልሎች መካከል አማራና ደቡብ ይገኙበታል ብለዋል፡፡

via tikvahuniversity
https://t.me/jobinfo4searcher
443 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 04:45:03
ሰኔ 17 #ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
468 views01:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 04:44:36
419 views01:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 04:44:32
422 views01:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 04:39:03
#ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
406 views01:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 07:25:43 #ሰኔ_15
#AAU
18 ቦታዎች በ0አመት

Pro for 0 year:
Biology teacher
Chemistry teacher
computer science
Geology
Information system
mathematics teacher
physics teacher
Sport science
Statistics
አድራሻ አአ
#ሌሎች የስራ መረጃ ዎችን ለማግኘት ይሄን ሊንክ ይጠቀሙ
https://t.me/jobinfo4searcher
573 viewsedited  04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ