Get Mystery Box with random crypto!

#Update በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ | Job Ethiopian

#Update

በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ 22,038 አመልካቾች ለፈተና እንዲቀርቡ ይፋ ሆኗል።

አመልካቾች ከላይ በተያያዘው ውስጥ ስማችሁ፣ የፈተና መለያ ቁጥርና የመፈተኛ አድራሻ ተያይዟል።