ፀሎት ፀሎት አሁንም ፀሎት።
#ቡዙ ወሬ ሳይሆን ብዙ ፀሎት!!!!
#የሚፀልይ ይወርሳል!
#የማይፀልይ ግን ይወረሳል። በሀጥያት በወሬ በምድራዊ ነገር ላለመወረስ አሁን እፀልያለሁ
◍ፀሎት እንባ ነውና ፤ ሳቅ አለዉ።
◍ፀሎት ትግል ነውና ፤ ድል አለው።
◍ፀሎት ጩኸት ነውና ፤ መልስ አለው።
◍ፀሎት መተንፈስ ነውና ፤ ህይወት አለው።
◍ፀሎት ንግግር ነውና ፤ ማስተዋል አለው።
◍ፀሎት ዘር ነውና ፤ መከር አለው።
◍ፀሎት መራቆት ነውና ፤ ፀጋ አለው።
◍ፀሎት መንበርከክ ነውና ፤ ማሸነፍ ድል ማድረግ አለበትና በጌታ ፍት እንበርከክ እንፀልይ ! ! !
ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
ይ ላ ሉን