Get Mystery Box with random crypto!

'የሌሎች ሰዎች እድገት ደስታህን አይውሰድብህ የሌሎች ሰዎች ጤንነት በሽታ አይሁንብህ የሌሎች ሰዎች | GRACE_TUBE .♥.

"የሌሎች ሰዎች እድገት ደስታህን አይውሰድብህ የሌሎች ሰዎች ጤንነት በሽታ አይሁንብህ የሌሎች ሰዎች ሰላም ጭንቀት አይፍጠርብህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም እድገትህ ደስታህ ጤንነትህ እና ሰላምህ በሌሎች ሰዎች
ላይ አታንጠልጥለው የራስህ መመዘኛ ይኑርህ"

Share @JESUSlovingly142