Get Mystery Box with random crypto!

2 የክብር ምሽቶች ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ | ኢየሱስ daily

2 የክብር ምሽቶች

ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ እና ነብይ ቴዲ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግሉን ይሆናል::

በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::

ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል  ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::

@jesus_daily