Get Mystery Box with random crypto!

2 የክብር ምሽቶች ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ | ኢየሱስ daily

2 የክብር ምሽቶች

ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግል ይሆናል::

በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::

የእግዚአብሔር ሰው ኤፊን ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::

@jesus_daily