Get Mystery Box with random crypto!

ለፓስፖርት አገልግሎት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እና እንዴት አገልግሎቱን መጠቀም ይቻላል? | JEDDA TRAVEL AGENCY

ለፓስፖርት አገልግሎት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች እና እንዴት አገልግሎቱን መጠቀም ይቻላል?

መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎችን ከታች ያለውን "ሊንክ" በመንካት ወይም ቀጥታ በመደውል መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።

#PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ።

አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport
ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport
የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport

የተበላሸ/ Damaged Passport
ለልጆች/ Applicant Under 18

ይህ አገልግሎት ሀገር ውስጥ ብቻ ላለ ሰው ነው።

ክፍያ

☞ለአዲስ ፓስፖርት ብር
☞ለማደስ ብር
☞ የተሰርቀ/የጠፋ ብር
☞ ፔጁ ያለቀ Expired ያልሆነ
☞ለህፃናት
☞ የተቀደደ
☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር

ጊዜዎን እና ብሮን ይቆጥቡ።

በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ።


ልብ ይበሉ በተመሳሳይ ቻናሎች ወይም አካውንቶች በሚደረጉት ስተቶች እኛ ተጠያቂ አደለንም አላማችን ጊዜያችሁን እና ብሮን ለመቆጠብ ታሳቢ ተደርጎ የተከፈተ ግሩብ ሲሆን የ"online" አሞላል በተሻለ መልኩ ለማፍጠን እና የተቀላጠፈ ከማድረግ ባሻገር ለፓስፖርት ፈላጊዎች ሙሉ መረጃንም መስጠት ያካትታል።

እራሶን ከመሰል አጭበርባሪዎች ይጠብቁ ያላግባብ አይክፈሉ ክልል ላይ ያላቸው ፓስፖርት ፈላጊዎች በአካል ወደሚቀርቦት immigration ወይም ቀጥታ 911289096 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

https://t.me/jeddat3