Get Mystery Box with random crypto!

በስተመጨረሻ ዋጋውን ከፈለ ሰልማን ሩሽዲ ' Satanic Verses ሰይጣናዊ ጥቅስ ' በማ | 🦋 ኢስላሚክ MIDIA 🦋

በስተመጨረሻ ዋጋውን ከፈለ
ሰልማን ሩሽዲ

" Satanic Verses ሰይጣናዊ ጥቅስ " በማለት ስለ እስልምና የፃፈው በኢራን መንፈሳዊ መሪ እሱን ለገደለ ሚሊዮኖች ቃል ተገባለት እና ለ40 አመታት ተደብቆ በከፍተኛ ጥበቃ ስር የነበረው ህንዳዊው ሰልማን ሩሽዲ

ዛሬ ከሰአታት በፊት በአሜሪካን ኒውዮርክ ለ2,500 ተጋባዥ እንግዶች ንግግር እንዲያደርግ ወደ መድረክ ሲጠራ ከተጋባዥ እንግዶች መሃል አንዱ
ዘሎ ወደ መድረክ በመውጣት መላው አካሉን አንገቱን ጨምሮ ከ10 - እስከ 15 ጊዜ በጬቤ በመጨቅጨቅ የ40 አመታት ቁጭቱን ተወጥቷል
ሰልማን በፅኑ በህይወት አስጊ ሁኔታ ላይ ይገኛል።
https://t.me/istgfrua
https://t.me/istgfrua