Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የተከበራችሁ የ#REAL.Medish ተከታታዮች? ይህ በምስል ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን | 🦋 ኢስላሚክ MIDIA 🦋

ሰላም የተከበራችሁ የ#REAL.Medish ተከታታዮች? ይህ በምስል ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን እዮብ ወልደማርያም የ18 ዓመት ወጣት የነበረ ሲሆን ዕለተ እሁድ 24/11/14 ቀን በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ አልፋለች። በዚህም ምክንያት ከወጣት እዮብ ህይወት በተጨማሪ ቤታቸው በአደጋው ሙሉ ለሙሉ ስለወደመ እናት እና አባቱ እንዲሁም የማከበረው ጓደኛዬ እና የእዮብ ታላቅ ወንድም አላዛር ወልደማርያም ፣ የልጃቸውን ሀዘን የተቀመጡት በሰው ቤት ነው፡፡ልናግዛቸው ይገባል፡፡ቢያንስ ወደቤታቸው መመለስ አለባቸው፡፡

የእዮብን ወላጆች ማገዝ ለምትፈልጉ በእናት ራውዳ ጀማል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት (CBE) 1000010020011 እና በአባት ወልደማርያም ሸዋ የባንክ አካውንት (CBE)1000291553749 ማገዝ ትችላላችሁ
በስልክ እናት ራውዳ ጀማልን በዐ911225960 እንዲሁም ደግሞ አባት
ወልደማርያም ሸዋን በ ዐ911137825 ላይ ማግኘች ይችላል

በቻላችሁት አቅም ሼር አድርጉት ቤተሰብ።

የሰብሪሳት ቤተሰቦች ይህ ነገር ነግበኔ ነውና ለእኔ ስትሉ የቻላችሁትን ታግዙ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለው። (እኔም የቻልኩትን ለማረግ ቃል ገባለው።)