Get Mystery Box with random crypto!

መገፋትህን አትጥላው! 'ሰዎች አይፈልጉኝም፣ ተገፍቻለው፣ ስራ አልሳካ አለኝ፣ መለወጥ ከበደኝ' አ | 🦋 ኢስላሚክ MIDIA 🦋

መገፋትህን አትጥላው!

"ሰዎች አይፈልጉኝም፣ ተገፍቻለው፣ ስራ አልሳካ አለኝ፣ መለወጥ ከበደኝ" አላቸው። "የኔ ልጅ እንደውም ጥሩ ገፊ አላገኘህም እንጂ በደምብ ትለወጥ ነበር" አሉት።

ውስጥህ ጥንካሬ ካለ የምታጎነብሰው ለጊዜው ነው፤ ፀጥ ብለህ አንገትህን ደፍተህ ትለወጣለህ ስኬትህ ጮሆ ይናገራል። የናቁህ ሰዎች እሳቱ ማንነትህን ቆስቁሰው እያወጡት ነው! መገፋትህን አትጥላው ወዳጄ!

የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ
https://t.me/istgfrua
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!