Get Mystery Box with random crypto!

NotCoin አዲስ ነገር ገብታችሁ ተመልከቱ ከዚ በፊት የሰበሰባችሁት Notcoin ማየት ትችላላችህ | ❖ ISRAEL TUBE 📲

NotCoin አዲስ ነገር ገብታችሁ ተመልከቱ ከዚ በፊት የሰበሰባችሁት Notcoin ማየት ትችላላችህ ይህ እኔ Screen Shot ነው

1000 Game Coin ወይም notcoin ካላቹህ ወደ 1$Not ቀይሮ ያሳያችዋል

አሪፍ ነገር ይመስላል እስካሁን ግን 1$Not ዋጋ አልታወቀም April 20 ይጠብቁ

አስደሳቹ ዜና ደሞ 10M የነበረው ወደ 10ሺ ዝቅ ተደርጎ ወደ Vocher ቀይራቹህ pre Market መሸጥ ትችላላችህ

TikTok ላይ ብቸኛውን NotCoin Trend ያደረገው Israel Tube ብቻ ነው 1.1M view እናመሰግናለን

የእርሶ ተቀዳሚ ምርጫ እስራኤል Tube