Get Mystery Box with random crypto!

Scam Alart ተጠንቀቁ ስሞኑን በኔ ስም የተከፈቱ Fake የ ቴሌግራም አካውንቶች አሉ | ❖ ISRAEL TUBE 📲

Scam Alart ተጠንቀቁ

ስሞኑን በኔ ስም የተከፈቱ Fake የ ቴሌግራም አካውንቶች አሉ በዛ የተለያዩ የፕሮሞሽን ስራ እንሰራላችዋለን በቲክቶክ በዩቲዩብ በቴሌግራም በፌስቡክ በInstagram እንሰራለን እየሉ ብዙ ገንዘብ እየጭበረበሩ ነው ስለ ሆነ እባካቹህ ተጠንቀቁ የኔ ትክክለኛ መገኛዬ @IsraelTubebot እና Official የራሴ ቴሌግራም አለኝ verified ምልክት ያለው ሲሆን እሱንም የኔ ስልክ ያላቹህ ከሆነ ብቻ ነው ሚመጣው Stay Safe

ለተለያዩ ጥያቄ ዎች አስተያየት @IsraelTubebot የናግሩን