Get Mystery Box with random crypto!

አብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየ‘ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ:- «አንድ የጀሀነም ሰው ወደዚህ አለም እ | 🍂ISLAMIC TEAM🍂

አብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየ‘ሏሁ ዓንሁ) እንዲህ አሉ:-

«አንድ የጀሀነም ሰው ወደዚህ አለም እንዲመጣ ቢደረግ የዚህ አለም ሰወች ከእይታው አስደንጋጭነትና ከሽታው ጥንባት የተነሳ መቋቋም አቅቷቸው በሞቱ ነበር»።