Get Mystery Box with random crypto!

የጁሙዓ ሱናዎች ============ 1) ሲዊክ መጠቀም፣ 2) የተሻለ ልብስ መልበስ፣ 3) ገላን | 🍂ISLAMIC TEAM🍂

የጁሙዓ ሱናዎች
============
1) ሲዊክ መጠቀም፣
2) የተሻለ ልብስ መልበስ፣
3) ገላን መታጠብ፣
4) መስጅድ ቶሎ መግባት፣
5) ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣
6) ሺቶ መቀባት (ለወንድ)፣
7) ሰለዎት ማብዛት፣
8) ዱዓ ተቀባይነት ያላቸውን ወቅቶች መከታተል።