Get Mystery Box with random crypto!

ከእርዳችን እሱ የሚያገኘው ጥቅም የለም! لَن یَنَالَ ٱللَّهَ لُحُومُهَا وَلَ | ኢስላማዊ እውነታ

ከእርዳችን እሱ የሚያገኘው ጥቅም የለም!

لَن یَنَالَ ٱللَّهَ لُحُومُهَا وَلَا دِمَاۤؤُهَا وَلَـٰكِن یَنَالُهُ ٱلتَّقۡوَىٰ مِنكُمۡۚ كَذَ ٰ⁠لِكَ سَخَّرَهَا لَكُمۡ لِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡۗ وَبَشِّرِ ٱلۡمُحۡسِنِینَ

“አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡”

ኢደል አድሃ የአላህን ትዕዛዝ የምንፈፅምበት ከቤተሰቦቻችን ከዘመዶቻችን እንዲሁም ከምስኪኖች ጋር አብረን የምንደሰትበት በነብዩ ኢብራሂም የተጀመረ ድንቅ የመታዘዝ ተምሳሌታዊ ኢባዳን የምናከናውንበት በዓል ነው።

በድጋሚ እንኳን ለ1444ኛው አመተ ሂጅራ የኢድ አልአድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ። የሰላምና የህብረት፣ የመተዛዘን የፍቅር በዓል ይሁንልን!