Get Mystery Box with random crypto!

ነቢዩ(ﷺ) እንዲህ አሉ:- «መልካም ዜና ይህ ቁርኣን ፍጻሜው በአላህ እጅ ነው፤ ፍጻሜውም በእጅ | ኢስላማዊ እውነታ

ነቢዩ(ﷺ) እንዲህ አሉ:-

«መልካም ዜና ይህ ቁርኣን ፍጻሜው በአላህ እጅ ነው፤ ፍጻሜውም በእጅህ ነው። ስለዚህ ለእናንተ ያዙት። ለራሳቹ አትጠፉም። ከእርሱ በኋላ ፈጽሞ አትሳቱ።» [ሶሂህ ጃሚእ 34]

https://t.me/islamictrueth