#ረመዳን ነክ ጉዳዩች ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَصْلُ ما بيْنَ صِيامِنا وَصِيامِ أَهْلِ الكِتابِ، أَكْلَةُ السَّحَرِ.﴾ “በእኛ ፆምና በአህለል ኪታቦች ፆም መካከል ያለው ልዩነት ሱሑር መብላት ነው።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1096 ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic 630 views09:10