Get Mystery Box with random crypto!

ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 2 ቀኑ ጁሙአ ከአስር ሰላት በኋላ ነበር አ | ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል ቁ • 2

ቀኑ ጁሙአ ከአስር ሰላት በኋላ ነበር አንዲት እናት ከቤተሰቧ ጋር ሆና የልጇን ጀናዛ ይዛ ወደ ማጠቢያው ስፍራ መጣች። ጀናዛዋን እንዳጥብላት ጠየቀችኝ በማጠቢያ አልጋ ላይ ቀስ ብለን አስተኛናት። ልብሷን አውልቄ አውራዋን ሸፍኜ ማጠብ ጀመርኩ ውዱእ አደረኩላትና ትጥበት ለመጀመር ውሀ አቀረብኩ።
በፍጥነት የጀናዛዋ የሰውነት ቅርፅ መቀያየር ጀመረ አካሏ ተገለባበጠ። በድንጋጤ ውስጤ ተረበሸ ወደ እናቷ ሄጄ ከመሞቷ በፊት ምን ስትሰራ እንደነበር ጠየኳት
ከሰአታት በፊት ሙዚቃ እየሰማች
በመደነስ ላይ እንደነበረች ነገረችኝ

አላህም ስትደንስ በነበረበት ሁኔታ ሰውነቷን ገለበጠው።

ከሞት የበለጠ ምን መካሪ አለ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን