Get Mystery Box with random crypto!

ለጃሚዐቱ ነጅራን… የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች! ① ፓስፖርት ② የ12 ኢንትራንስ ሰርተፊኬት ③ የግል | ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሺፕ | منحة الجامعات الإسلامية

ለጃሚዐቱ ነጅራን… የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች!

① ፓስፖርት
② የ12 ኢንትራንስ ሰርተፊኬት
③ የግል መረጃ ፎርሙን ሞልቶ መላክ
④ 4/6 ጉርድ ፎቶ

እያንዳንዱ ፋይል እስካኑ pdf መሆን አለበት ሳይዙ ከ 1mb መብለጥ የለበትም