Get Mystery Box with random crypto!

سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_question — سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ س
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_question — سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_question
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.53K
የሰርጥ መግለጫ

« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. »
« ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። »
📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :-
🌐 t.me/Islamic_questionbot

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-12 18:59:32 قصص رائعة عن المرأة 1

سأل رجل امرأة : لماذا خلقتن جميلات و ناقصات عقل ؟؟!!
فأجابت : جميلات لتحبونا ،، و ناقصات عقل لنحبكم ..!!

ክዕለታት አንድ ቀን አንድ ባል ለሚስቱ " ዐቅለ ጎዶሎ እና ቆንጆ ሁናቹ የተፈጠራችሁት ለምንድነው ?! " ብሎ ጠየቃት...

ታድያ ሚስቱ የዋዛ ፈዛዛ አልነበረችምና ...
" ቆንጆ ሁነን የተፈጠርነው : ልትወዱን ሲሆን...,
ዐቅለ ጎዶሎ ሁነን የተፈጠርነው ደሞ ልንወዳችሁ ነው...! " ብላ መለሰችለት!

@islamic_question
749 views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 10:12:30 አሳታፊ ጥያቄ እንደሚታወቀው የእናትና ያባት ሀቅ ትልቅ እንደሆነና ለመወጣት ከባድ እንደሆነ አላህ በቁርዓኑ ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው ገልፀዋል ... ነገር ግን አንድ ቦታ ላይ ይህን ሀቅ መወጣት እና መክፈል ይችላል። ይህ የሚሆነው በየትኛው ሁኔታ ነው መልሱን እዚህ ላይ ሰላምታን በማስቀደም አስቀምጡ @Islamic_questionbot
1.7K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:59:24 አሳታፊ ጥያቄ

እንደሚታወቀው የእናትና ያባት ሀቅ ትልቅ እንደሆነና ለመወጣት ከባድ እንደሆነ አላህ በቁርዓኑ ነብዩ ﷺ በሀዲሳቸው ገልፀዋል ...

ነገር ግን አንድ ቦታ ላይ ይህን ሀቅ መወጣት እና መክፈል ይችላል።

ይህ የሚሆነው በየትኛው ሁኔታ ነው

መልሱን እዚህ ላይ ሰላምታን በማስቀደም አስቀምጡ

@Islamic_questionbot
1.6K views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 11:42:51
« ፊትና ሲከሰት :-
➥ ሱናን አጥብቀህ ያዝ !
➥ ዝምታን አብዛ !
➥ በማይመለከትህ ነገር ላይ አትዋዥቅ !
➥ ኢሽካል የፈጠረብህን ነገር ወደ አላህ እና መልዕክተኛው መልሰው !»

{ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا }

[ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ከሆናቹ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው ! ]

@islamic_question
1.8K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:48:56 القارئ ناصر القطامي
@Islamic_question
1.7K viewsedited  09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:29:01 القارئ وديع اليمني
@Islamic_question
1.6K viewsedited  09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 12:15:37 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራቹ የ @Islamic_question ቻናል ቤተሰቦች; እስካሁን ድረስ ከኛ ጋ ጥያቄዎች እስኪለቀቁ ድረስ ትዕግስት በማድረግ እየተጠባበቃችሁ ላሳለፋቹት እህት ወንድሞች ከልብ እያመሰገንን جزاكم الله خيراً እንላችኃለን !

በመቀጠልም :- እንድሚታወቀው ቻናሉ ከተከፈተ ጊዜ ጀምሮ ጥያቄ የሚለቀቀው ባልተወሰነ እና ባልተገደበ ጊዜ ነው።

ማለትም; እኛ ክፍት ጊዜ ሲኖረን ብቻ ጥያቄ እየሰራን , መሽጉል በምንሆን ጊዜ ደግሞ እንተወዋለን።በአብዛኛው ጊዜ ደግሞ ተከታታይ ቀን ይሆናል።

ይህም የሚሆነው - አሁን ለመግለፅ እንደሞከርነው - ስልካችን መጠቀም እስከ ማንችል ድረስ ብዙ ሙሽጉል ሚያደርጉን ነገራቶች አሉ።

እናንተም - بارك الله فيكم - ይህንን ነገር አውቃቹ ዑዝር ልትሰጡን እና ሰብር አርጋቹ ጥያቄ እስከ ምንለቅ ድረስ ልትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን !
1.4K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:58:11
መጀመርያ መጠየቅ የነበረበት
س﹕ما معنى الأضحية ؟
ጥ ﹕ኡድሂያ ምን ማለት ነው ?
Anonymous Quiz
49%
❶ هي ذبح البهائم في يوم العيد . [የዒድ ቀን እርድ ማረድ ማለት ነው። ]
28%
❷ هي اسم لما يذبح في يوم النحر أو أيام التشريق تقربا إلى الله عز وجل. [ ትርጉሙን ለማየት አምፖሉን ይጫኑ። ]
5%
❸ هي اسم من أسماء يوم العيد . [ ከዒድ ስሞች አንዱ ስም ነው። ]
18%
❹ جميع ما سبق. [ ሁሉም መልስ ነው። ]
259 voters636 views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:33:14
س ﹕لماذا سمي هذا النحر بالأضحية ؟
ጥ ﹕ኡድሂያን "ኡድሂያ" ተብሎ ለምን ተሰየመ ?
Anonymous Quiz
36%
❶ لأنه يذبح في وقت الضحى . [ በዱሃ ወቅት ስለሚታረድ። ]
13%
❷ لأنه يصلى صلاة العيد في وقت الضحى . [ የዒድ ሰላት የሚሰገደው በዱሃ ወቅት ስለሆነ። ]
40%
❸ لأنه يذبح بعد صلاة العيد . [ ከዒድ ሰላት በኋላ ስለሚታረድ። ]
11%
❹ ليس مما سبق . [ መልስ የለም። ]
247 voters682 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 09:15:44
س ﹕ما هو أفضل الأعمال البدنية والمالية .
ጥ ﹕ከገንዘብ እና ከአካል ስራዎች ሁሉ በላጭ የሆነው የትኛው ነው ?
Anonymous Quiz
10%
❶ الصدقة . [ ሰደቃ። ]
10%
❷ بناء المساجد . [ መስጂድን መገንባት። ]
35%
❸ الأضحية . [ ኡድሂያህ ማረድ። ]
46%
❹ الصلاة . [ ሰላት። ]
251 voters603 views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ