Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉደ እህትና ወንደሞቼ ደናናቹ ልብ የሚነካ የ | Un–rey&una–reiner official👑👑

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ዉደ እህትና ወንደሞቼ ደናናቹ
ልብ የሚነካ የረሱልS.a.w ሞት
☞ሳያነቡ እንዳያልፉ☜
ነቢያችን S.A.W.ወደ አኺራ ሲሄዱ የነበረው ሁኔታ ስሃቦች ሁሉ ቀኑ
የጨለምባችው ያህል ነበረ፡፡
መለከል መወት
አሰላሙዓለይኩም በሎ ገባ ወዓለይኩሙሰላም አሉ ነቢያችን ሰ'ዓ'ወ
ለዝያራ መጣህ ወይሰ ሩሕ ለማውጣት በለው ጠየቂት
ለዝያራም ሩህ ለማውጣትም ከፈቅዱልኝ ካልሁነ እመለሳለሁ አላችው
አንት መለከልመውት ሁይ ጀብሪለን የት ተውከው አሉት
በመጀምሪያው ሰማይ መላኢካች እያጸናኑት ነው አላችው ከዛ በዙ አልቆየም
ወዲያው መጣ ከራሰጌያችው በኩል ተቀመጠ
የአላህ አምረ መቀረቡን አወኩ ኣሉትኣዎን
አላችው፡፡
እሰቲ
አበሰረኝ ኣላህ ምን ኣይነት መሰትንገዶ ነወ ያዘጋጀልኝ ኣሉት
ጀብሪልም ኣላችው የሰማይ በሮች ሁሉም የጀነት በሮች ተከፈትዋል መላኢኮች ሶፈ ሶፈ ሁነው ያንቱን ሩሕ እየጠበቁ ነው፡፡
አልሓምዱሊላህ እሰቲ ደግሞ አቀሰረኝ
ኡመቴ ከኔ ቦኃላ እነዴት ይሁናሉ~~~~(ፉዳካ ሩሒ ያሓቢበላህ)
~~~~{[በዚህች ቀጽበት ሩሓችው ሊወጣ ተዘጋጀቶ የራሳችውን መሰተንገዱ
የተዘጋጀላችው ተነግሩዋችው ሌላው ሰራው ያውጣው አላሉም ሁሌም ጭነቀታችው ለኡመታችው ነበረ፡፡
ሓያታችው ሙሉ ያኣላህ ምን አይነት ነቢይ ናችው ሶሃቦች እንዴት ሁነው
ይሆን በእደሜያችው ማለቂያ?}
ጀብሪልም ኣላቸው ጀነት ሓራም ኣደረጓል
ለሌሉች ነቢዮች አንተ ከመገባትህ በፊት
እንዲሁም ያንተ ኡምት ከምገባታቸው በፊት ሓራም አድረጎታል ለሌሎች ነቢዮች
ኡመት ኣሁን ለቤ ተረጋጋ ጨነቀቴም ኣሁን
ተወገደለኝ ኣሉ
ኣንትመለከል መውት ሁይ ኣሁን ቅረበና
ሩሔን አወጣ ኣሉት
ቀረቦ ሩሓችውን ማውጣት ጀመረ
ሩሓቸው እምበረታችው አከባቢ ሲደረሰ
ያጀብሪል የሞት
ህመም እንዴት የምራል ኣሉትጀብሪልም ኣዞረ
ነቢያችን (s.a.w)ፊቴን ማይት አሰጠላህ ወይ አሉት
ጀብሪልም
ያሓቢብላህ{በሰከራት ጭንቀት ለይ ሁነህ ኣንትን በማይት ልቡ የሚረጋጋ ማነው}
ኣላችው
{አነሰ ረ'ዓ እንዲህ የላሉ ሩሓችው ደረታችው አከባቢ ሰተደረሰ ኣደራቹ በሰላትና በናንት ቁጥጥረ ያሉ ሰራተኞች}
ሩሓችው
ልትወጣ ደረሳ ቀረባ እንኳን ሰለ ሶላት ማውሳታችው አልተውም ዓልይ ረ'ዓ እንዲህ የላሉ ረሱል ሰ'ዓ'ወ በመጨረሻው
እሰትንፋሳችው ለትቋረጥ ሰትል
ከንፈራችውን ኣንቀሳቀሱ ጠጋ በዬ ሰማኀችው ደምጻችው
ደክሞ
ኡመቴ ኡመቴ እያሉ ሩሓችው ወጣ... ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይ
እባካቹ ሼረ ሳታደረጉ አተለፉ