Get Mystery Box with random crypto!

#የተውሒድ ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لِكُلِّ نَبِيٍّ دَعْوَةٌ  | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

#የተውሒድ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لِكُلِّ نَبِيٍّ دَعْوَةٌ مُسْتَجابَةٌ، فَتَعَجَّلَ كُلُّ نَبِيٍّ دَعْوَتَهُ، وإنِّي اخْتَبَأْتُ دَعْوَتي شَفاعَةً لِأُمَّتي يَومَ القِيامَةِ، فَهي نائِلَةٌ إنْ شاءَ اللَّهُ مَن ماتَ مِن أُمَّتي لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا.﴾

“ሁሉም ነቢይ ከአላህ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ዱዓ አለው። ሁሉም ነቢይ ፈጥኖ አድርጎ በዚህ አለም ለዱዓው ምላሽ አግኝቷል። እኔ ግን ዱዓዬን ለህዝቦቼ በቂያማ ዕለት ሸፈዓ ለማድረግ ሸሽጌ አቆይቻለሁ። ይህም የሚሆነው ከህዝቦቼ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ ለሞተ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 199

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE