Get Mystery Box with random crypto!

ሌባው የመስጂድ ኢማም ባልና ሚስት ከረመዷን ወራት ባንዱ በሰፈራቸው የሚገኙትን  ታዋቂ የመስጂ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

ሌባው የመስጂድ ኢማም

ባልና ሚስት ከረመዷን ወራት ባንዱ በሰፈራቸው የሚገኙትን  ታዋቂ የመስጂድ ኢማም ለፊጥራ ጋበዟቸው። ኢማሙም ግብዣውን በክብር ተቀበሉ። የቤቱ እማወራ የምግብ ማዕዱን ለማዘጋጀት ተፍ ተፍ እያለች ሳለ ገንዘቧን  ጠረጴዛው ላይ ጥላ ወደ ኩሽና አመራች። ፊጥራው ተጠናቀቀ። ኢማሙም ሄዱ። ሚስት ገንዘቧ እንደጠፋ አስተዋለች። «ገንዘቡን የሰረቀው ማን ነው?» ተብሎ አይጠየቅ ነገር ባልና ሚስት ልጆች የሏቸውም። በወቅቱ ወደቤት የመጡት የመስጂዱ ኢማም ብቻ ናቸው። ውስጧ በጥርጣሬ ተናጠ።ከዛ ኢማሙ ጋር ሄዳ በንዴት ...
  ታሪኩን ለመጨረስ open
ሙስሊም አይዋሽም
open ስትሉት አዛው ወደ ታሪኩ ይወስዳቹሀል ሳክስ አይደለም