Get Mystery Box with random crypto!

ሁላችሁ ተሳተፉ ውዶቼ የጁምአ ቀን ጥያቄ ነው 200 ብር ሽልማት አለው! 1, ከሚከተሉት ውስጥ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

ሁላችሁ ተሳተፉ ውዶቼ የጁምአ ቀን ጥያቄ ነው 200 ብር ሽልማት አለው!

1, ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የጁምአ ቀን ሱና አይደለም??

ሀ) ሲዋክ መጠቀም ለ) ለወንድ ሽቶ መጠቀም

ሐ) ገላን መታጠብ መ) ለሴት ሽቶ መጠቀም

ሁላችሁም ተሳተፉ መልካም ጁምአ መልካም ዕድል