Get Mystery Box with random crypto!

እያንዳንዱ የቀን ውሎህ አድክሞህ ችግሮቹ በዝተውብህ ከሆነ በዚህ ምድር መልካም ዕጣህ ትንሽ መስሎ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

እያንዳንዱ የቀን ውሎህ አድክሞህ ችግሮቹ በዝተውብህ ከሆነ
በዚህ ምድር መልካም ዕጣህ ትንሽ መስሎ ከታየህ አራት ግድግዳ
ያለው ጣራን ጨምሮ ሰላም የሆነን እንቅልፍ ብቻ ምኞቱ አድርጎ
የሚኖር ሰው መኖሩን አስታውስ።

ለከልሐምዱ ረቢ ያ አላህ