Get Mystery Box with random crypto!

#የሕሊና_እረፍት_ክፍል_9 አደራ_በዝግታ_አንብበው_በትክክል_ይረዱ | ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube

#የሕሊና_እረፍት_ክፍል_9 አደራ_በዝግታ_አንብበው_በትክክል_ይረዱ

#የለም

➻ እንደ እውቀት አትራፊ ሀብት...የለም
➻ አሏህን እንደመፍራት ክብር ...የለም
➻ እንደ ትህትና ጓደኛ ...የለም
➻ እንደ ተፈኩር (ማስተንተን) ጥበብ ...የለም
➻ እንደ ሀያዕ እና ትዕግስት እምነት (ኢማን) ...የለም

#ሂወታችን_እንዲህ_ቢሆንስ?

➻ ከመቃቃር .................... መፋቀር
➻ ከመጣላት .................... መስማማት
➻ ከመከዳዳት .................... መረዳዳት
➻ ከመናናቅ .................... መከባበር
➻ ከመመኘት .................... ሰርቶ ማግኘት
➻ ከመተማማት .................... ሐቅን ማውጣት
➻ ከመልከስከስ .................... መታገስ
➻ ከመተቻቸት .................... መግባባት
➻ ከመነቃቃፍ .................... መደጋገፍ