Get Mystery Box with random crypto!

'ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንበርታ በጊዜ ወደ መስጂድ ለመሄድ እንሞ | ኢሳር ቲዩብ-Esar Tube

"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት
እንበርታ በጊዜ ወደ መስጂድ
ለመሄድ እንሞክር ከሰአት በኋላ
ሱረቱል ካህፍን መቅራት አንርሳ"


ኢባዳችን የተባረከ ይሁን
ያስብነዉ የሚሳካበት
ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት
ያማረ⇨የሰመረ
ማራኪ⇨አርኪ
የሰከነ⇨የሰፈነ
ፏፏ ⇨ያለ
ደስ⇨የሚል
መልካም ጁመዓ ይሁንላቹ ውዶቼ
አሚን
.