Get Mystery Box with random crypto!

ቴዎድሮስ ካሳሁን ( Teddy Afro ) አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው። አልበሙ በሰዋሰው መተግበሪያ | የአርቲስቶች መንደር 𝑨𝒓𝒕𝒊𝒔𝒕𝒔

ቴዎድሮስ ካሳሁን ( Teddy Afro ) አዲስ አልበም ሊያወጣ ነው።

አልበሙ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል እንደሚወጣ ተነግሯል። አዲሱ አልበም "ኢትዮሪካ" የሚል መጠሪያ እንደተሰጠውም ታውቋል::