Get Mystery Box with random crypto!

ሰዋች እንዴት በቀላሉ ሀሳብህን እንዲረዱህ ትፈልጋልህ ? 'አንድ ሰው አይሆንም ብሎ ከጀመረ ልትቋ | Inspire Ethiopia

ሰዋች እንዴት በቀላሉ ሀሳብህን እንዲረዱህ ትፈልጋልህ ?

"አንድ ሰው አይሆንም ብሎ ከጀመረ ልትቋቋመው በማትችለው ሁኔታ ውይይተህ ይሰናከልብሀል" ይላሉ ኘሮፌሰር ኤቨርስተሪት ምክንያቱም "አንድ ሰው አይሆንም ካለ በኋላ ተቃውሞውን ለማስቀጠል ሰብዐዊ ክብሩ ያስገድደዋል" ስለዚህ ከሰዋች ጋር በቀላሉ ለመግባባት እና ሀሳብህን እንዲረዱህ ለማድረግ ከፈለግህ ቀድመህ ልክ አይደላችውም አትበላቸው! ከዛም ቀስበቀስ ለማስረዳት ይቀልሀል!


@Inspire_Ethiopia5
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ