Get Mystery Box with random crypto!

ለምንወደው ሁሉ! አንድ ሰው 'በጣም መብላት የምወዳት ብስኩት አለች ፤ እና ደግሞ ብዙ ግዜ አሳ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

ለምንወደው ሁሉ!

አንድ ሰው "በጣም መብላት የምወዳት ብስኩት አለች ፤ እና ደግሞ ብዙ ግዜ አሳ ለማጥመድ መውጣት ያስደስተኛል ነገር ግን አሳ ለማጥመድ በምሄድበት ግዜ ለአሳዎቹ ይዤ የምሄደው እነሱ መመገብ የሚወዱትን ነው እንጂ እኔ የምወደውን ብስኩት አይደለም" ይላል ከአንድ ሰው የምንፈልገውን ጥሩ የፍቅር ግንኙነትም ሆነ ጥሩ ጓደኝነት ለማግኘት እኛ የምንወደውን ወይ ያስፈልገናል ብለን የምናስበውን ሳይሆን እነሱ የሚወዱትን እና የሚያስፈልጋቸውን ነው ልንሰጣቸው የሚገባው ፤ ያኔ የተሳካ ህይወት እንደምንመሰርት ምንም ጥርጥር የለውም !

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ