Get Mystery Box with random crypto!

አሸናፊ ነህ! የጀመርከውን ለማቆም ብዙ ምክንያቶችና ብዙ ፈተናዎች እየገጠሙህ ይሆናል ግን ወዳጄ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

አሸናፊ ነህ!

የጀመርከውን ለማቆም ብዙ ምክንያቶችና ብዙ ፈተናዎች እየገጠሙህ ይሆናል ግን ወዳጄ እልኸኛ መሆን አለብህ! የምፈልገውን ሳላሳካ፣ ለምወዳቸው ሳልደርስ ጥረቴን አላቆምም ማለት አለብህ! አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም ግን ተስፋ ቆርጦ የማያቆም ነው። አንተ ደግሞ አሸናፊ ነህ!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!