Get Mystery Box with random crypto!

አሁን ተነስ! አለም የምትገዛበት አንድ የህይወት ህግ አለ፤ መስጠትና መቀበል። ማንም ሰው የሚፈል | Inspire Ethiopia 🇪🇹

አሁን ተነስ!

አለም የምትገዛበት አንድ የህይወት ህግ አለ፤ መስጠትና መቀበል። ማንም ሰው የሚፈልገውን ሳትሰጠው የምትፈልገውን ሁሉ አይሰጥህም። ስንዴ ዘርተህ ሩዝ አትሰበስብም፤ የተለየ ድንቅ ህይወት መኖር የሚፈልግ ድንቅ ልፋት መልፋት አለበት!

ለዛ ነው አሁን በሚገርም ሀይል ከአልጋህ መነሳት ያለብህ፤ ለዛ ነው ሳትሰለች ትምህርቱን መጨረስ ያለብህ፤ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ ካደረክ የምትፈልገው ሁሉ በጊዜው እና በሰዓቱ ያንተ ይሆናል። አሁን ተነስ!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!