Get Mystery Box with random crypto!

ስህተት ግዴታ ነው! የሰው ልጅ ነህና መሳሳት የማይቀር ነገር ነው ነገር ግን የክፍል ፈተና ላይ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

ስህተት ግዴታ ነው!

የሰው ልጅ ነህና መሳሳት የማይቀር ነገር ነው ነገር ግን የክፍል ፈተና ላይ x ከገባብህ እና ስህተትህን በደንብ አይተህ ትክክለኛውን መልስ ካላገኘህለት ዋናው ፈተናም ላይ ደግመህ ያን ጥያቄ ትስተዋለህ ምክንያቱም ፈተናው መጀመሪያም መጨረሻም የተለማመድከው ብቻ ነው የሚሆነው ስለዚህ በህይወትም ከምታከናውናቸው ስህተቶች በላይ ከስህተቶቹ መማር ያለብህ ላይ እና ድጋሚ እንዳይደገም ማድረጉ ላይ አተኩር!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ