Get Mystery Box with random crypto!

ልክ ነህ! የቆመ ሰዓት እንኳን በቀን ሁለት ጊዜ ልክ ይሆናል፤ አንተም አንዳንድ ስህተት የመሰለህ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

ልክ ነህ!

የቆመ ሰዓት እንኳን በቀን ሁለት ጊዜ ልክ ይሆናል፤ አንተም አንዳንድ ስህተት የመሰለህ ጉዳይ ልክ እንደሆንክ የምታስበው ጊዜው ካለፈ በኋላ ነው። የሚቆጨኝ ነገር የለም ምክንያቱም ያበላሸሁትን ለማስተካከል ዕድሜና ጤና ይሰጠኛል በል! በቁጭት እና ራስን በመውቀስ የሚባክን ጊዜ የለም! አሁንን መኖር ከዛ የተሰጠህን የቤተሰብ የኑሮ ፀጋ ሁሉ ማጣጣም ጀምር፤ ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀር።

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!