Get Mystery Box with random crypto!

አይምሮን ማሳመን! እግርህ በተግባር እንዲራመድ አይምሮህና ልብህ ቀድሞ በሀሳብ መራመድ አለበት፤ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

አይምሮን ማሳመን!

እግርህ በተግባር እንዲራመድ አይምሮህና ልብህ ቀድሞ በሀሳብ መራመድ አለበት፤ ሁሉ ነገርህን የሚያዘው አይምሮህ ነው። ራስህን መቀየር ወይ መወሰን ስትፈልግ አስቀድመህ ለአይምሮህ ስትቀየር የሚኖርህን ደስታ ደጋግመህ አስበው ንገረው፤ ከዛ የሆነ ጊዜ አንተ ራሱ ሳታውቀው ቆራጥ ሆነሀል፣ ጠንካራ ሆነሀል ምክንያቱም አይምሮህ ካመነ የማይቀየር ነገር የለም!

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!