Get Mystery Box with random crypto!

አመለካከት ! በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አመለካከትህን በመቀየር ማሸነፍ ትችላለህ | Inspire Ethiopia 🇪🇹

አመለካከት !

በማንኛውም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አመለካከትህን በመቀየር ማሸነፍ ትችላለህ ። እስቲ ራስህን ጠይቅ ችግሩ ከባድ ሆኖ ነው ወይስ አንተ በምን አይን አይተኸው ነው ? አንተ የገባህበት ሁኔታ ውስጥ የገቡ ያሸነፉ አሉ እነሱ እንዴት አለፉ ? አንተም ማለፍ የምትችል መሆንህን ማረጋገጫ ነው ።

@Inspire_Ethiopia2
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ