Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ምሽት ! በጉጉት የሚጠበቀዉ ወርሃዊዉ የፈንዲሻ ሰዓት ኘሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይኖረናል ! | Inspire Ethiopia

ዛሬ ምሽት !

በጉጉት የሚጠበቀዉ ወርሃዊዉ የፈንዲሻ ሰዓት ኘሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይኖረናል !

ከእናንተ የሚጠበቀው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !

በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል የስልጠናውን ሊንክ እንለቃለን !

በ’Zoom’ መከታተል ለምትፈልጉ ሰዎች ቀድማችሁ ተገኙ

ያለን ቦታ ውስን ነው !