Get Mystery Box with random crypto!

'ሁሉም ሰው የሚሸጥ ታሪክ አለው !' በዚህ ጊዜ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ? በ 5 ቀን | Inspire Ethiopia

"ሁሉም ሰው የሚሸጥ ታሪክ አለው !"

በዚህ ጊዜ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

በ 5 ቀን ቆይታችን :

ለመጀመርያ ጊዜ የ'Inspire Ethiopia' ን እንዲሁም  የ'LCD (Life Coach Dani)'ን Brand ለመገንባት የተጠቀምንባቸውን ጥበቦች እናጋራለን ፤

በሶሻል ሚዲያው ላይ ከፍተኛ ተፅህኖ ከፈጠሩ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ተጨማሪ ሚስጥሮችን ያገኛሉ !

ስልጠናውን ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ !

መግቢያ ፡

መደበኛ ('Normal') - በነፃ


ቪአይፒ ('Vip') - 1999 ብር ብቻ

የቪአይፒ ('Vip') ፓኬጁን ስትመዘገቡ :

   ከአሰልጣኞች ጋር በቀጥታ በቪዲዮ     መሳተፍ
   በየቀኑ ለተጨማሪ 1ሰዓት የግል የጥያቄና መልስ ጊዜ
   ስልጠናው በተለያየ አጋጣሚ ቢያመልጦት ሙሉ የድምፅ ቅጂ !
  በከፈላችሁት ክፍያ በስማችሁ ለ10 ሰዎች ምሳ እንሸፍናለን !

ስልጠናው የፊታችን ሰኞ ህዳር 10 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !

+251944314544 ይደውሉ 

@InspireEthiopia_Therapy

በቴሌግራም እንዲሁም በ ‘ዋትስአኘ’ መልዕክት ያስቀምጡ  

የሰኞ ሰዉ ይበለን
'ላይፍ ኮች ዳኒ'