Get Mystery Box with random crypto!

2 ሰበር ዜና አለን ! እስከዛሬ በ ’Zoom’ ብቻ ሲሰጥ የነበረዉ የኦንላይን ስልጠናችንን በ | Inspire Ethiopia

2 ሰበር ዜና አለን !

እስከዛሬ በ ’Zoom’ ብቻ ሲሰጥ የነበረዉ የኦንላይን ስልጠናችንን በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ በቴሌግራም አማራጭ መስጠት መጀመራችንን ስናሳዉቃችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ

ሌላዉ ከዚህ በፊት ስልጠናዉ ለ6 ሳምንት በሳምንት ለ2 ቀን ነበር የሚሰጠዉ ፤ ይበልጥ ውጤታማ ሆኖ ስላገኘነው

ለ 2ሳምንት ከእሁድ በስተቀር ሁሉንም ቀን መስጠት ጀምረናል ።

ከእናንተ የሚጠበቀው ለ 2 ሳምንት ስኬታማ የምትሆኑባቸውን የተለያዩ ጥበቦች ለመማር መዘጋጀት ነው !

ከዚህ በፊት በስልጠናችን የተሳተፉ ሰዎች ካገኟቸዉ ጥቅሞች መሃል

በሰዎች ጉዳይ አብዝተዉ ከመጨነቅ ተላቀዉ የሚያምኑበትን ማድረግ ጀምረዋል።

በራስ መተማመናቸዉን በእጥፍ ጨምረዋል።

የኋላ ታሪካቸዉን እርግፍ አድርገዉ ትተዉ አዲስ ህይወት ጀምረዋል።

ጀምሮ የማቆም ባህሪያቸዉን አስወግደዋል።

የሚገባቸዉን ለመጠየቅ ድፍረት አግኝተዋል።

ከአላማቸዉ ተገናኝተዋል።

በተለያዩ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ፤ ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ !

23ተኛዉ ዙር ስልጠና የፊታችን ሰኞ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !

Dubai, UAE - 10:00 PM
California, US - 11:00 AM
Saudi - 9:00 PM
London, UK - 7:00 PM
Berlin, Germany - 8:00 PM


ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !

+251944314544 ይደውሉ

ቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy

በቴሌግራም እንዲሁም በ ‘ዋትስአኘ’ መልዕክት ያስቀምጡ

የሰኞ ሰዉ ይበለን