Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ሰው የራሱ ነገር አለው ! እኛ በአንድ መንገድ ተሳካልን ደስተኛ ሆንን ማለት ሌሎች ሰዎችም | Inspire Ethiopia

ሁሉም ሰው የራሱ ነገር አለው !

እኛ በአንድ መንገድ ተሳካልን ደስተኛ ሆንን ማለት ሌሎች ሰዎችም ሁሉ በዛ መንገድ ነው የሚያልፍላቸው የሚያሳኩት የሚደሰቱት ማለት አይደለም ፤ እኛ የፈለግነውን መውደድ እንችላለን ነገር ግን ሌሎችን እኛ የወደድነውን እንዲወዱ የመረጥነውን እንዲመርጡ ማስገደድ አለብን ማለት አይደለም ሁሌም ቢሆን መሆን እና ማየት ያለብን የእኛ የሆነውን ለእኛ የተሰጠውን ብቻ ነው እንደ እከሌ ለምን አልሆነልኝም ወይም አልሆንኩም ብለን ልንከፋ አይገባም ፤ የተሰራነው እንደሌላው እንድንሆን ሳይሆን እንደራሳችን ሆነን እንድንኖር ነው! ስለዚህ ደስታን ከራሳችን እንፈልገው !

የደስታ ቀን ተመኘን
@Inspire_ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ