Get Mystery Box with random crypto!

በሌሎች መደሰት 'ብዙ ሺ ሻማዎች ከአንድ ሻማ ብቻ እሳት አግኝተው ሊበሩ ይችላሉ፤ እነሱን ስላበራ | Inspire Ethiopia

በሌሎች መደሰት

"ብዙ ሺ ሻማዎች ከአንድ ሻማ ብቻ እሳት አግኝተው ሊበሩ ይችላሉ፤ እነሱን ስላበራ የሻማው እድሜ አያጥርም። ደስታህን ለሌሎች ስላካፈልክ በፍፁም አያልቅብህም" ይለናል ታላቁ የሀይማኖት መስራች ቡድሀ

ወዳጄ በሌሎች ስኬት ወይ በሌሎች ደስታ መደሰትን ልመድ፤ የግድ ሻማውን እኔ ብቻ ላብራው አትበል! ተራው ያንተ ሲሆን ደግሞ ደስታህን ታካፍላቸዋለህ ያኔ በተራህ ያንተ ስኬት ለነሱ ተስፋና ብርሀን ይሆናቸዋል።

ብርሀናማ ህይወት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!