Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም ለምክንያት ነው ! አንዳንዴ የማይታሰቡ አጋጣሚዎች ህይወታችን ላይ ይከሰታሉ ! እንዴ ምንድ | Inspire Ethiopia

ሁሉም ለምክንያት ነው !

አንዳንዴ የማይታሰቡ አጋጣሚዎች ህይወታችን ላይ ይከሰታሉ ! እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው የምንልበት ግዜ ይኖር ይሆናል ግን ደግሞ ነገሮች ሁሉ የሚከሰቱት ለበጎ ነው እንደውም ካለፉ በኋላ ከማይታሰብ ችግር እንዳስመለጡን እናውቃለን ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ጥበቃው ከእኛ ጋር ነው! ስለዚህ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ግራ ቢያጋባህ የሆነ መልካም ነገር እየተደረገልህ እንደሆነ አስብ ! ከኛ በላይ ለኛ ያለ ፈጣሪ አለ!

የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ