Get Mystery Box with random crypto!

ሞክር እና ህይወትህን አድን በኢንግሊዝ ደይሊ ሄራልድ የተባለ ጋዜጣ ከጦርነት የሚሰነዘሩ ጥቃቶች | አስገራሚ የዓለም ታሪኮች

ሞክር እና ህይወትህን አድን

በኢንግሊዝ ደይሊ ሄራልድ የተባለ ጋዜጣ ከጦርነት የሚሰነዘሩ ጥቃቶች ለማምለጥ ከምድር በታች ያለ መጠለያ እጅግ ጠቃሚ እንደሆነ በመስከረም መጨረሻ ባወጣው እትም ይገልፃል።

ከዛም በኋላ ሁሌም ማታ የለንደን የመሬት ውስት የባቡር ጣቢያ በሰው መጨናነቅ ይጀምራል።አብዛኛዎቹ በጊዜ ቦታ ለመያዝ ሳይመሽ ነበር ሚመጡት።

Bounds Green Underground Station, ለንደን፣ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት፣ 1940

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch