Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ዉድ የ ETHIO TECH ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ብዙ ልጆች ስለ ላፕቶፕ ለመግዛት ብዙ | ETHIO TECH™

ሰላም ዉድ የ ETHIO TECH ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ብዙ ልጆች ስለ ላፕቶፕ ለመግዛት ብዙ ጥያቄዎችን በተደጋጋሚ ስለጠየቁን ዛሬ ሙሉ መረጃ አዘጋጅተናል ።

አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ ይችን ምክር ያገንቡቧት።

አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች

በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!

በ Windows OS የሚሰራ
በ Mac OS(ለ Apple)ብቻ
(Kali Linux, Ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)

በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር
Hp
Dell
Accer
Toshiba
Asus
LG
SONY....ወዘተ

በ Mac OS(ለApple ብቻ)
Macbook Pro
Macbook Air
Macbook Retina

አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች

RAM (Random Access Memory)

RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ።

በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል።

ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም።

ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል።

Processor

Core i3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ።

Core i5 chips: ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና Performance የያዘ ነዉ ።

ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ።

Core i7 : የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ።

Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive)
HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል።

SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው።

SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው።

Screen size

የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ #Laptoo ስንገዛ ነዉ።
ላፕቶፖች ከ 11-17 _inch መጠን አላቸዉ።

ብዙ *window* ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ
#Laptop ብንገዛ አሪፍ ነዉ።

ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ።

ዴስክቶፕ ላይ
#Portability እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ #Monitor ይመርጣሉ።

Resolution

Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል።

ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ
#display ጥራት የሚወሰነዉ በ #Resolution ነዉ።

አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display size ይመጣሉ።

ከፍተኛ ላፕቶፖች *Ultra HD/ 4K display* ይመጣሉ ነገር ግን ዋጋቸዉ በጣም ዉድ ነዉ።

Size and Weight

አሁንም ሳይዝ እና ዉፍረት ለ
#desktop ብዙም ችግር የለዉም ነገር ግን ላፕቶፕ *portability_ ሊኖረዉ ይገባል።

ላፕቶፕዎን እንደፈለጉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ 12-inch
Screen siz*e ወይም ከዚያ በታች ይምረጡ።

Operating Syatem

Windows ብዚ ጊዜ በስራ ቦታ እና ብዙ ሰዉ በምቾት የሚጠቀምበት #Operating System ነዉ።

የApple ኮምፒዉተር ከገዙ Mac Operating System ይጠቀማሉ።

Generation
ማወቅ ያለብዎ latest generation ምን ጊዜም efficient እና powerful ናቸዉ።
5th, 6th, 7th, 8th.....

Graphics Card
Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የ ማትስ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው።

a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ በ3D የሚሰሩ ለሶፍትዌሮችን ማለትም እንደ AutoCad አይነት እንዲሁም ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል
ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው::

Battery (ባትሪ) የስአት ቆይታው ቢያንስ ከ4 ሰአት በላይ ቢሆን ይመረጣል!
- 10,000 mAh
- 20,000 mAh
- 30,000 mAh
WHO IS INTERESTED ?
@ethiopiandeveloper
የተማሩትን ማስተማር ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው !!! ለምታውቋቸው ወዳጅዎ Share አድርጉት!!!
https://t.me/InfoTechEthi