Get Mystery Box with random crypto!

#Blue በሀገራችን ልክ እንደ ፌስቡክ የሚያገለግል #ብሉ(blue) የተሰኘ ማህበራዊ ሚድያ ይፋ | ETHIO TECH™

#Blue

በሀገራችን ልክ እንደ ፌስቡክ የሚያገለግል #ብሉ(blue) የተሰኘ ማህበራዊ ሚድያ ይፋ ሆኗል!!

ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትጠራበት የራሷ የሆነ የማህበራዊ ትስስር ሚዲያ ቢኖራት ብለው ያለሙ ወጣት ባለሃብቶች https://blue.et Blue - ብሉ የተሰኘ የማህበራዊ ሚዲያ ይፋ አድርገዋል። ይህ ፕላትፎርም ልክ እንደፌስቡክ ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል እና ብዙ ተግባራትን ለመከወን የሚያስችል ነው።

አካውንት ከፍታችሁ እንድትጠቀሙት በክብር እጋብዛችኃለሁኝ።የራሳችን የሆነ ነገርን ማበራታት አለብን ብዬ አስባለሁ።

የኔ አካውንት https://bit.ly/3Vy1Adj ነው
ጓደኛ ብንሆን ምን ይመስላችኋል ?

መረጃው ጠቃሚ ከሆነ #SHARE ለሌችም እንዲደርስ ይደረግ!